ፕሮጀክቶቻችን

አልባኒያ

ዱሬስ ያትስ እና ማሪና፣ በ ኢግል ሂልስ የሚመራ ፈር ቀዳጅ ፕሮጀክት፣ በአድሪያቲክ ሪቪዬራ፣ አልባኒያ ውስጥ በጣም አስደሳች ከሆኑ መዳረሻዎች አንዱ ነው፣ ይህም የሚማርኩ የባህር ዳርቻ እይታዎችን እና ልዩ የእንግዳ ማስተናገጃ ደርጃን ይሰጣል። ፕሮጀክቱ የተለያዩ የቅንጦት ግብይት፣ የመመገቢያ እና የመዝናኛ ተሞክሮዎች መገኛ ነው።

ባሃሬን

ማራሲ አል ባህሬን በኢግል ሂልስ ሲዘጋጅ በሃገረ ባህሬን ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የከተማ ማህበረሰብ ልማት እንዲሆን ታሳቢ ተደርጓል። ወደ 6,600 የመኖሪያ አፓርተማዎች ፣ 245,000 ካሬ ሜትር የንግድ ቦታ ፣ እና ማርሲ ጋለሪያ የገበያ እና የመዝናኛ መዳረሻ ፣ ከሁለት ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች በተጨማሪ - አድሬስ ማርሲ አል ባህሬን እና ቪዳ ማራሲ አል ባህሬንን ያካትታል። ለነዋሪው ልዩ የኑሮ ተሞክሮን ለማቅረብ ልዩ ልዩ ምግብ ቤቶችን እና ካፌዎችን፣ 40,000 ካሬ ሜትር ማእከላዊ መናፈሻ ለሁሉም ዕድሜዎች የመጫወቻ ስፍራዎች፣ ሁለት ኪሎ ሜትሮች መራመጃ፣ አንድ ኪሎ ሜትር ነጭ አሸዋማ የባህር ዳርቻ እና ሌሎችንም ያስተናግዳል።

ክሮሽያ

ኤግል ሂልስ የዘመናዊ ኑሮ መስፈርቶችን የሚያሟላ ልዩ የአኗኗር ዘይቤን ለማቅረብ ከተማዎችን እና ማህበረሰቦችን ለማሻሻል እና ለማነቃቃት ይወጥናል። የአካባቢን ኢኮኖሚ ለማሳደግ የተነደፉ የተለያዩ መጠነ ሰፊ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ በማስተር ፕላን የታቀዱ መኖሪያዎችን ለማስፋፋት ስልታዊ አጋርነቱን እና ሰፊ የኢንዱስትሪ እውቀቱን ይጠቀማል።

ጆርጂያ

በተብሊሲ ተራራማ መልክዓ ምድሮች እና በባቱሚ የጥቁር ባህር ዳርቻ፣ የተብሊሲ የውሃ ዳርቻ እና ጎኒዮ ጀልባዎች እና ማሪና ተፈጥሮን፣ ባህልን እና ዘመናዊ ኑሮን አንድ የሚያደርጋቸው የለውጥ መዳረሻዎች ናቸው።

ኢትዮጵያ

በላጋሬ አካባቢ፣ የተጀመረው ቀዳሚው ልማት፤ ዋን ላጋሬ ባለ 1፣ 2፣ 3 እና 4 መኝታ ቤቶችን ያካተቱ አፓርትመንቶች ያሉት ሲሆን ሁሉም ተመራጭ የከተማ ኑሮን ለመስጠት ተወጥነዋል። በላ ጋሬ ልማት ሰሜናዊ ምዕራብ ጥግ ላይ የሚገኝ ሲሆን ለህብረተሰቡ የጋራ መገልገያዎች፣ አለም አቀፍ ደረጃ አገልግሎቶች እና ነባር የባቡር ጣቢያ ምቹ መዳረሻን ይሰጣል።

ዮርዳኖስ

በዮርዳኖስ ውስጥ ያሉ ልዩ ልዩ ፕሮጄክቶቻችን ሴንት ሬጅስ ሬሲደንሶች፣ ሳራያ አካባ፣ አልራሃ መንደር እና የስካይላይን መኖሪያዎችን ያካትታሉ። በዮርዳኖስ ውስጥ ትልቁ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት እና ልማት ድርጅት እንደመሆናችን፣ እኛ ኢግል ሂልሶች ፣ ልዩ በሆኑ ማህበረሰቦች እና በስመጥር ታዋቂ መዳረሻዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአኗኗር ዘይቤዎችን ለማቅረብ ቁርጠኞች ነን። በዮርዳኖስ ውስጥ ያሉ የኛ ፈርቀዳጅ ፕሮጀክቶች እንከን የለሽ የዘመናዊ ፈጠራዎች ውህደት እንዲሁም ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መገልገያዎችን እና አገልግሎቶችን በማቅረብ ተለይተው ይታወቃሉ ፣ እነዚህ ሁሉ ልዩ የኑሮ ልምድን ያረጋግጣሉ።

ላቲቪያ

አስደናቂውን የሪጋ የውሃ ዳርቻ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ታሪካዊ ማእከል አቅራቢያ በ 4.5 ኪሜ በወንዝ ዳርቻ ላይ የሚገኘ ሲሆን በሪጋ ከልብ ተወዳዳሪ የሌለው የህይወት ተሞክሮ የሚያገኙበት ቦታ ነው። የሪጋን የኢንዱስትሪ ቅርስ እና አስደናቂ የወንዝ ዳርቻን ከማግኘት ባለፈ የተገናኙ የመኖሪያ ቦታዎችን የችርቻሮ ማዕከል እና ልዩ አገልግሎቶችን የሚያገኙበት ነው።በኢግል ሂልስ ላቲቫ ውስጥ ንብረት ማግኘት ለአውሮፓ ህብረት ዜግነት ልዩ እድል ይሰጣል ፣ ይህም ገዢዎች የአውሮፓ ነዋሪነት ጥቅሞችን እያገኙ በቅንጦት ኑሮ እንዲደሰቱ ያስችላቸዋል።

ሞሮኮ

ታንጃ የውሃ ዳርቻ በሞሮኮ ውስጥ ጥሩ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ፣ ቅንጡ የመደብር ስፍራዎች እና ታዋቂ ባለ 5-ኮከብ የብሪስቶል የቅንጦት ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ታንገር ፣ ሆቴሎች እና ሪዞርቶችን ያካተተ አስደናቂ የመኖሪያ ስፍራ ልማታችን ነው። በታንጂየር ንፁህ የባህር ዳርቻ ላይ የሚገኘው ታንጃ ወተር ፍሮንት ለውሃ ፊት ኑሮ ተሞክሮ አዲስ መለኪያዎችን ለመፍጠር ይፈልጋል።

ኦማን

በሙስካት የሚገኘው ማንዳሪን ኦሬንታል በኢግል ሂልስ ሙስካት ባለቤትነት ማለትም በኢግል ሂልስ አቡዳቢ እና አይዚዚ ኢንተርናሽናል መካከል በጥምረት እየተገነባ ያለ እጅግ በጣም ጥሩ የመኖሪያ ፕሮጀክት ሲሆን ፕሮጀክቱ የሚተዳደረው በማንደሪን ኦሬንታል ሆቴል ግሩፕ ነው። የጃርዲን ማቲሰን ግሩፕ አባል እንደመሆኑ፣ ማንዳሪን ኦሬንታል በመገንባት ላይ ያሉ በርካታ ሆቴሎች እና ቤቶች አሉት።

ሰርቢያ

ቤልግሬድ ዋተርፍሮንት በሰርቢያ ውስጥ የሆነ ምርጥ የከተማ ኑሮ ተሞክሮን ከሚሰጡ እጅግ በጣም ዘመናዊ የመኖሪያ ስፍራ ልማቶቻችን አንዱ ነው። ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመዋዕለ ሕፃናት ጋር፣ ቲያትር፣ ሙዚየሞች፣ አረንጓዴ ተክሎችን ያካተቱ መናፈሻዎች፣ የስፖርት ሜዳዎች፣ በርካታ ታዋቂ ሬስቶራንቶች፣ ሱቆች እና ካፌዎች፣ ወዘተ ያሉትን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አገልግሎቶችን ያቀርባል።

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ

በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የመኖሪያ ፕሮጀክቶች ልምድን በመጠቀም ኤግል ሂልስ የዘመናዊውን ኑሮ ቁንጮን እንደገና ለመለወጥ ያለመ ነው። በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ ፕሮጀክቶቻችን መካከል በአቡ ዳቢ ውስጥ የራምሃን ደሴት ፣ በሻርጃ ውስጥ የማርያም ደሴት ፣ የፉጃራ የባህር ዳርቻ መኖሪያ ፣ ወዘተ ይካተታሉ። እኛ ኢግል ሂልስ ጋር ሰፊ እውቀታችንን፣ ልምዳችንን እና አጋርነታችንን በመጠቀም ለነዋሪዎች ወደር የለሽ የአኗኗር ዘይቤ የሚያቀርቡ ብዙ ውብ ቤቶችን የበለጠ ለማሳደግ እንፈልጋለን።

 ካልባ የውሃ ዳርቻ የገበያ ማዕከል

ካልባ የውሃ ዳርቻ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፊት ለፊት የሚገኝ እጅግ ውብ እና በተፈጥሮ ገጽታ የተከበበ በማንግሩቭስ የታጠረ ረጋ ያለ በሀይቅ ምርጥ አስደናቂ እይታ አለው ያለስ ስፍራ ነው። የገበያ ማዕከሉ የግዢ ሂደትን ቅርብ አድርጎታል፣ ከተለያዩ የቤት ውስጥ እና የውጪ ምግብ ቤቶች እና የልጆች መጫወቻ ስፍራ በተጨማሪ በሐይቁ ዙሪያ ካለው አስደናቂ መናፈሻ እንግዶች ዘና ባለ መንፈስ እንዲዝናኑ እና በሀይቅ ዳር መራመጃ ላይ ሰላማዊ ማረፊያ ያገኙበታል።

ማርያም ደሴት

በሻርጃ መሃል ላይ የምትገኘው ማርያም ደሴት የመኖሪያ አፓርተማዎችን እና የችርቻሮ መሸጫ ቦታዎችን፣ ባለአራት እና ባለ አምስት ኮከብ ሆቴሎችን፣ የውሃ ዳርቻ ፣ምግብ እና መጠጥ ማሰራጫዎችን፣ እንዲሁም ሱቅ እና የተለያዩ መገልገያዎችን እንደ እስፓ፣ የአካል ብቃት ክለብ፣ የመዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫወቻ ስፍራዎችን ያያዘ ቦታ ነው።

ራሀማ ደሴት

ራምሃን በአቡዳቢ ውስጥ የምትገኝ በተፈጥሮ ያጌጠች ሰማያዊ ደሴት ናት። ከባህር ጠለል ከማንግሩቭ ዛፎች ሁሉንም የተፈጥሮ ውበትን ይዛለች። በሚያስደንቅ ሁኔታ የተነደፈው ማስተር ፕላን የውሃ ዳርቻ የቅንጦት ቪላዎችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው መገልገያዎችን በመያዝ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ ግብይት ጨምሮ ጥሩ የመመገቢያ የቅንጦት ሆቴል እና በአገልግሎት የዘመን መኖሪያ እና ተወዳዳሪ የሌለው መስተንግዶ ይዞን ጤና ማእከል ጨምሮ ክፍቱ አካባቢ የባህር ዳርቻ እይታን ይስባል።

የፉጃራሃ የመኖሪያ አድራሻ

በፉጃራህ መኖሪያዎች አራት የመኖሪያ ሕንፃዎችን፣ አሥር ቪላዎችን አምስት የባህር ዳርቻ ቪላዎችን, አምስት የአትክልት ቪላዎችን እና ብራንድ ያላቸው እና አገልግሎት የሚሰጡ አፓርታማዎችን ያካተተ ሲሆን ሁሉም ሆቴሎች ሪዞርቶች ልዩ መስተንግዶ እና አገልግሎት ይሰጣል።

ፉጃራህ ደሴት

ግርማ ሞገስ ያለው የፉጃራህ የባህር ዳርቻ ባለ አምስት ኮከብ የባህር ዳርቻ ሪዞርት ሲሆን ለሆቴሉ እንግዶች እና ነዋሪዎች ልዩ የአኗኗር ዘይቤን ይሰጣል። ቅንጦትን ያሟሉ 167 ክፍል ያለው ቤተመንግስት ፉጃራህ ሪዞርት በፉጃራ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳርቻ ፊት ለፊት ለሚኖሩ 80 ቪላዎች እና የከተማ ቤቶች ጎን ለጎን አስደናቂ የውበት ጥግን እያሳየ ይገኛል ።

ቡልጋሪ ሪዞርት እና የተንጣለሉ መኖሪያዎች (Mansion)– አቡ ዳቢ

ይህ አዲሱ መዳረሻ በፈረስ ጫማ ቅርጽ ይዘት ላይ ባለ የግል ደሴት ላይ የሚገነባ ሲሆን፤ በአንደኛው በኩል ውበ እና ክፍት የባሕር እይታዎችን ሲያቀርብ፣ በሌላው በኩል ደግሞ የታወቀውን ቃስር አል ዋታን(Qasr Al Watan) እና የአቡ ዳቢ ከተማ ስካይላይንን ያሳያል። ወደ ደሴቱ መዳረሻ መንገድ በልዩ ሁኔታ በሚገነባ ድልድይ አሊያም በባሕር ሲሆን፣ ይህም ሪዞርቱ የሚያቀርበውን የግላዊነት እና የልዩነት ስሜትን ይጨምራል።

Error: Contact form not found.