ስለእኛ
"ልዩ የሆነ ንድፍን ጥራት ባለው ውበት ቀርጸን ፣ጥንቅ ባለ አጨራረስ ከፍ ያለ ህይወትን የሚያጣጥም ማህበረሰብን መገንባት መታወቂያችን ነው "
የአቶ አላባር ታዋቂ ልማቶች ልማቶች በ20 የተለያዩ ሀገሮች ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ የተደነቁ ሲሆኑ ፤ ለየተሻለ እና ጥራት ላለው የአኗኗር ዘይቤን ለማዳበር እጅግ አስደናቂ የሆኑ ነዳፊዎች እና አርኪቴክቶች በማሳተፍ ዓለም አቀፍ አውራ መኖሪያ ስፍራዎችን በጥንቃቄ በመቅረጽ ተንቀሳቅሷል።
በጣም ከሚታወቁ ስራዎቹ መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-
- ቡርጅ ካሊፋ፣ 205 ወለሎች ያሉት የዓለማችን ረጅሙ ሕንፃ።
- ዳውንታውን ዱባይ ፣ ከ1,800 በላይ መደብሮች፣ 35,000 ቤቶች እና 90,000 ነዋሪዎች ያሉት።
- ዱባይ ሞል፣ ዳውንታውን ዱባይ በዓመት ከ100 ሚሊዮን በላይ ጎብኚዎች በብዛት የሚጎበኙበት ቦታ ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የቅንጦት ብራንዶች፣ F&B እና የመዝናኛ ስፍራዎች።
- በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ከ70 በላይ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ለምሳሌ (ኤስ ቲ ሬጂስ፣ ማንዳሪን ኦሪየንታል፣ ፌርሞንትt፣ አድሬስ፣ ዘ ብሪስቶል፣ ብሉ ሰን፣ ፓላስ፣ ሎካንዳ፣ አርማኒ፣ ደብሊው ሆቴል፣ ቪዳ፣ ሮቭ እና ኢማር የመዝናኛ ግሩፕ)።
የእኛ እሴቶች
የጥበበኝነት ቤት
በክህሎት ፣ ለስራ ጥራት በመትጋት እና የመቻልን ወሰን ሁልግዜም የማስፋት ባህልን በማሳደግ የጥበበኝነት እና ሙያዊ ቤትነትን ማግኘት።
በቴክኖሎጂ የሚመራ
ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከሪል ስቴት ጋር በማጣመር ፣ አዳዲስ የቴክኖሎጂ አሰራሮችን ከዘመናዊ የግንባታ ውህደት ጋር በማቀናጀት ኢንደስትሪውን ማዘመን።
የዘላቂነት አስተሳሰብ
በህንጻ ልማት፣ ግንባታ፣ አሠራር እና አስተዳደር ውስጥ የአካባቢ ኃላፊነት የሚሰማቸው ተግባራትን፣ የማህበራዊ ፍትሃዊነት እሳቤዎችን እና ኢኮኖሚያዊ አዋጭነትን ማካተት።
አገሮች
0
ሆቴሎች እና ሪዞርቶች
0
+
ቤቶች
0
k+
የገበያ ማዕከላት
0

የቤልግሬድ የውሃ ዳርቻ

ቦልደር ሂልስ ህንድ

ዳውንታውን ዱባይ

ዱባይ ክሪክ

ዱባይ ሂልስ

ዱባይ ማሪና

ኤሚሬትስ ሂልስ

ማርሲ አል ባህሬን
የኩባንያኛችን አቋቋሚ አጋር የጉዞ አካል
አገሮች
ሆቴሎች እና ሪዞርቶች
የገበያ ማዕከላት
አገሮች
0

አልባኒያ

ባሃሬን

ክሮሽያ

ግብፅ

ኢትዮጵያ

ጆርጂያ

ጣሊያን

ዮርዳኖስ

ላትቪያ

ሞንቴኔግሮ

ሞሮኮ

ኦማን

ሴርቢያ

ዩናይትድ አረብ ኢሚሬት
ሆቴሎች እና ሪዞርቶች
0
+








የገበያ ማዕከላት
0

UAE - ዱባይ የገበያ አዳራሽ

ሰርቢያ - ገላሪጃ ሞል

UAE - ዱባይ ማሪና የገበያ ማዕከል

ባህሬን - ገላርያ ሞል

UAE - ዱባይ ሂልስ የገበያ ማዕከል
