የኩኪ ፖሊሲ
የድረ-ገጽ የኩኪ ፖሊሲ
የዚህ የኩኪ ፖሊሲ አላማ በኤግልሂልስ (ከዚህ በኃላ “ኤግልሂልስ”, “እኛ”, ወይም “የእኛ” በመባል የሚጠራው ) ድረ-ገጽ [https://www.eaglehills.com] ( “ድረ-ገጽ” በመባል የሚጠራው) ስለሚጠቀማቸው ኩኪስ መረጃ መስጠት ነው፡፡
የመረጃ ተቆጣጣሪ
በድረ-ገጹ አማካኝነት የሚሰበሰቡ ግላዊ መረጃዎችን ለማቀነባበር የመረጃ ተቆጣጣሪው:
ኤግል ሂልስ
የተመዘገበበት አድራሻ: 9ኛ ፎቅ፣ ካፒታል ፕላዛ ታዎርስ ኮርኔሽ ጎዳና፣ አል ዳና አካባቢ ፖ.ሳ.ቁ 34888 አቡ ዳቢ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች
የምዝገባ ቁጥር: CN-1748220
ኢ-ሜል: dpo@eaglehills.com, infosec@eaglehills.com
1. አጠቃላይ መረጃ
ኩኪ ማለት አንድ ድረ-ገጽ በሚጎበኙበት ወቅት በኮምፒውተርዎ ወይም በሞባይል መጠቀሚያዎ ላይ የሚቀመጥ አነስተኛ ጽሁፍ የያዘ ፋይል ማለት ነው፡፡ ኩኪዎች ድረ-ገጹ የሚጠቀሙበትን መሳሪያ በቀላሉ ለመለየት እና ስለምርጫዎችዎ ወይም ያለፈ ተግባርዎ የተወሰነ መረጃ ለማስታወስ ያስችላሉ፡፡
ዓላማቸውን መሰረት በማድረግ ኩኪዎች በሚከተለው መልኩ ሊከፋፈሉ ይችላሉ:
- በጥብቅ የሚያስፈልጉ ኩኪዎች
- Functional /ፈንክሽናል ኩኪዎች
- Analytical /የትንተና ኩኪዎች
- የማርኬቲንግ / ማስታወቂያ ኩኪዎች
ኤግልሂልስ የድረ-ገጹን አሰራር ለማሻሻል፣ የትራፊክ ፍሰትን ለመተንተን እንዲሁም ይዘቶች እና ማስታወቂያዎች ለእያንዳንዱ ሰው እንዲመጥኑ ለማድረግ ኩኪዎችን ይጠቀማል፡፡
በጥብቅ የሚያስፈልጉ ኩኪዎች
እነዚህ ኩኪዎች ድረ-ገጹ በትክክል እንዲሰራ ወሳኝ ናቸው፡፡እንደ ደህንነት ማረጋገጥ፣ የኔትወርክ አስተዳደር እና ተደራሽነት የመሳሰሉት ቁልፍ ስራዎች እንዲከናወኑ የሚያስችሉ ናቸው፡፡ እነዚህ ኩኪዎች ከሌሉ ድረ-ገጹ በትክክል አይሰራም፡፡. ሕጋዊ መሰረት: ሕጋዊ ፍላጎት/Legitimate interest/ (አንቀጽ 6(1)(f) GDPR).
Functional /ፈንክሽናል ኩኪዎች
Functional/ፈንክሽናል ኩኪዎች የተሻሻሉ እና ለእያንዳንዱ ግለሰብ የሚሆኑ ገጽታዎችን ለማቅረብ ስለምርጫዎችዎ (እንደየቋንቋ ወይም የክልል ምርጫ) ያሉትን ድረ-ገጹ እንዲያስታውስ ይረዳሉ፡፡. ሕጋዊ መሰረት: የተጠቃሚው ስምምነት (አንቀጽ 6(1)(a) GDPR)፤ እንዳስፈላጊነቱ፡፡
Analytical /የትንተና ኩኪዎች
እነዚህ ኩኪዎች ተጠቃሚዎች የጎበኟቸውን ገጾች፣ በገጾቹ ላይ ምን ያህል ሰዓት እንደፈጁ እና የተጓዙባቸውን መስመሮች ጨምሮ ተጠቃሚዎች ድረ-ገጹን በምን መልኩ ጥቅም ላይ እንዳዋሉት መረጃ ይሰበስባሉ፡፡ ይህ መረጃ ተሰባስቦ የድረ-ገጹን አፈጻጸም እና አጠቃቀም ለማሻሻል ጥቅም ላይ ይውላል፡፡. ሕጋዊ መሰረት: የተጠቃሚው ስምምነት (አንቀጽ 6(1)(a) GDPR)
የማርኬቲንግ / ማስታወቂያ ኩኪዎች
የማርኬቲንግ ኩኪዎች ለግለሰብ ተጠቃሚዎች ተገቢና ሳቢ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ለማቅረብ በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ ተጠቃሚዎችን ይከታተላሉ፡፡እነዚህ ኩኪዎች በእኛ ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን የማስታወቂያ ፕላትፎርሞች ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡
ለማቀነባበር ሕጋዊ መሰረት
የአውሮፓ ሕብረት አጠቃላይ የመረጃ ጥበቃ ደንብ (EU) 2016/679 (“GDPR”) ተግባራዊ በሚሆንበት ሁኔታ ውስጥ በኩኪዎች አማካኝነት የሚሰበሰብ ግላዊ መረጃ የሚከተሉትን ሕጋዊ መሰረቶች በመከተል የሚቀነባበር ይሆናል:
- በጥብቅ የሚያስፈልጉ ኩኪዎች: ሕጋዊ ፍላጎት/Legitimate interest/ (አንቀጽ 6(1)(f) GDPR), እንደዚህ ያለው የማቀነባበር ሂደት ድረ-ገጹ በትክክል እንዲሰራ፣ ደህንነቱን እና ትክክለኝነቱን ለማረጋገጥ አስፈላጊ ሲሆን፡፡
- ፈንክሽናል፣ አናላይቲካል እና ማርኬቲንግ ኩኪዎች: የተጠቃሚው ስምምነት (አንቀጽ 6(1)(a) GDPR)፡፡
ግላዊ የመረጃ ጥበቃን የተመለከተው(“UAE PDPL”) የተባበሩት አርብ ኢሚሬቶች የፌድራል አዋጅ ሕግ ቁጥር 45/2021 ተግባራዊ በሚሆንበት ሁኔታ ውስጥ የግዴታ ባልሆኑ ኩኪዎች(ፈንክሽናል፣ ትንተና እና ማርኬቲንግ) አማካኝነት የሚሰበሰቡ ግላዊ መረጃዎች በተባበሩት አርብ ኢሚሬቶች የመረጃ ጥበቃ ሕግ መሰረት በተጠቃሚዎች ቀድሞ በሚሰጥ ስምምነት ላይ ተመስርተው የሚቀነባበሩ ይሆናል፡፡
አስፈላጊ ኩኪዎች ተገቢ የሆኑትን ሕጋዊ መስፈርቶች በመከተል የድረ-ገጹን ቴክኒካል አሰራር፣ ተደራሽነት እና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚቀነባበሩ ይሆናል፡፡
2. ኩኪዎች እና ዓላማቸው
ኤግልሂልስ ኩኪዎችን ለሚከተሉት ምክንያቶች ጥቅም ላይ ያውላል:
- ድረ-ገጹ በተገቢ መንገድ እየሰራ መሆኑን ለማረጋገጥ
- የድረ-ገጹን አፈጻጸም እና ጠቀሜታ ለማሻሻል
- በድረ-ገጹ ላይ ያለ ፍሰትን እና የጎብኚዎችን ባህሪ ለመተንተን
- የተጠቃሚዎችን ምርጫዎች ለማስቀመጥ
- ተገቢ የሆነ የማስታወቂያ ይዘት ለማቅረብ
- የማርኬቲንግ ዘመቻዎችን ውጤታማነት ለመለካት
የትንተና እና የማርኬቲንግ ፕላትፎርሞችን ጨምሮ የተወሰኑ ኩኪዎች በሌላ ሶስተኛ ወገን አገልግሎት ሰጪ አካል ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ ኤግልሂልስ የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን መቆጣጠር የማይችል ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የሶስተኛ ወገኖችን የግላዊ መረጃ አጠባበቅ እና የኩኪ ፖሊሲዎች ላይ ተጠቃሚዎች ፍተሻ እንዲያደርጉ ይመክራል፡፡
የኩኪ ሰንጠረዥ
በድረ-ገጹ ጥቅም ላይ ከሚውሉት ኩኪዎች መካከል የሚከተሉት ሊካተቱ ይችላሉ:
| ኩኪ | አይነት | መግለጫ | ቆይታ |
|---|---|---|---|
| __cf_bm | Necessary/አስፈላጊ | ይህ ኩኪ በCloudflare የሚቀመጥ ሲሆን ለCloudflare የBot አስተዳደር እገዛ ያደርጋል፡፡ | 1 ቀን |
| handl_landing_page | Analytics/ትንተና | ይህ ኩኪ የሚቀመጠው በHandL UTM Grabber plugin ሲሆን በብራውዘርዎ አማካኝነት በድረ-ገጻችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎበኙትን ገጽ መዝግቦ ለመያዝ ያገለግላል፡፡ | 1 ወር |
| handl_ip | Analytics/ትንተና | ይህ ኩኪ የሚቀመጠው በHandL UTM Grabber plugin ሲሆን የብራውዘሩን IP address መዝግቦ ለመያዝ ያገለግላል፡፡ | 1 ወር |
| handl_url | Analytics/ትንተና | HandL UTM Grabber ፕላግን ኮድ የሚፈጥርበትን URL ለመመስረት ይህን ኩኪ ይቀመጣል። | 1 ወር |
| _ga_* | Analytics/ትንተና | ይህ ኩኪ የሚቀመጠው በGoogle Analytics ሲሆን የገጽ እይታ ብዛትን ለመቁጠርና ለማከማቸት ያገለግላል፡፡ | 1 አመት ከ1 ወር |
| _ga | Analytics/ትንተና | የ _ga ኩኪ በ Google Analytics የሚጫን ሲሆን ጎብኚን፣ ክፍለ-ጊዜን እና የዘመቻ መረጃን ለማስላት እንዲሁም የድረ-ገጹ አጠቃቀምን ይከታተላል፡፡ | 1 አመት ከ1 ወር |
| wp-wpml_current_language | Functional/ፈንክሽናል | ይህ ኩኪ በWordPress multilingual plugin የሚቀመጥ ሲሆን ወቅታዊ ቋንቋ ምርጫን ለማከማቸት ያገለግላል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| handl_original_ref | Analytics/ትንተና | ከየትኛው URL ወደእኛ ድረ-ገጽ እንደመጡ ለመመዝገብ ያገለግላል፡፡ | 1 ወር |
| handl_ref | Analytics/ትንተና | ከየትኛው URL ወደእኛ ድረ-ገጽ እንደመጡ ለመመዝገብ ያገለግላል፡፡ | 1 ወር |
| emqtt-live-chatCORS | Chat/ቻት | ይህ ኩኪ በlive chat service ሲሆን ለክፍለ-ጊዜ አስተዳደር ያገለግላል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| utm_source | Analytics/ትንተና | ጎብኚው ከየት እንደመጣ ለመከታተል ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| utm_medium | Advertisement/ማስታወቂያ | የማርኬቲንግ መንገድን ለመከታተል ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| utm_term | Analytics/ትንተና | የፍለጋ ቃላትን ለመከታተል ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| utm_content | Analytics/ትንተና | የክፍለ-ጊዜ ይዘት ዋጋን ለማከማቸት ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| utm_campaign | Analytics/ትንተና | የዘመቻ መረጃን ለማከማቸት ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| gclid | Marketing/ማርኬቲንግ | የማስታወቂያ ክሊኮችን እና conversions ለመከታተል ይጠቅማል፡፡ | 90 ቀናት |
| Functional/ፈንክሽናል | የተጠቃሚ ኢሜይል ለመግባት ወይም ለክትትል ይጠቅማል፡፡ | ተደጋጋሚ | |
| username | Functional/ፈንክሽናል | የተጠቃሚ ስምን ለsession አስተዳደር ይጠቅማል፡፡ | ተደጋጋሚ |
| spr-chat-token- | Chat/ቻት | የቻት session token ለማከማቸት ይጠቅማል፡፡ | በፍጹም |
| elementor | Necessary/አስፈላጊ | በWordPress theme የሚጠቀም ሲሆን በቅጽበት ይዘት ለውጦችን ይፈቅዳል፡፡ | በፍጹም |
| rc::a | Necessary/አስፈላጊ | Google reCAPTCHA ለbots መለየት ይጠቅማል፡፡ | በፍጹም |
| wpEmojiSettingsSupports | Necessary/አስፈላጊ | browser የemoji ድጋፍ እንዳለ ይፈትሻል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| rc::c | Necessary/አስፈላጊ | Google reCAPTCHA ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| cookieyes-consent | Strictly Necessary/በጣም አስፈላጊ | የተጠቃሚ ስምምነትን ይቆጠባል፡፡ | 1 አመት |
| _clck | Statistics | Microsoft Clarity – የተጠቃሚ ልዩ መለያ ለማከማቸት ይጠቅማል፡፡ | 1 አመት |
| _clsk | Analytics/ትንተና | Microsoft Clarity – የገጽ እይታዎችን ወደ session ለማጣመር ይጠቅማል፡፡ | 1 ቀን |
| 1/i/adsct | Pixel | Twitter/X pixel cookie – የተጠቃሚ ባህሪ ለማስታወቂያ አግባብነት ይጠቅማል፡፡ | ለክፍለ-ጊዜ |
| lastExternalReferrer | HTML | የመጨረሻ ውጫዊ URL ምንጭ ይመዝግባል፡፡ | ተደጋጋሚ |
| lastExternalReferrerTime | HTML | የመጨረሻ ውጫዊ ጊዜ ይመዝግባል፡፡ | ተደጋጋሚ |
| _fbp | HTTP | Facebook Pixel cookie – ማስታወቂያ ለማቅረብ ይጠቅማል፡፡ | 3 ወራት |
3. ኩኪዎችን ማስተዳደር
ተጠቃሚዎች በብራውዘር ቅንብሮቻቸው( browser settings) አማካኝነት ኩኪዎችን ማስተዳደር ወይም በየትኛውም ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ብዙዎቹ web browsers በምርጫ ማስቀመጫ ቅንብሮች(settings) አማካኝነት ኩኪዎችን መቆጣጠር ያስችላሉ፡፡
ተጠቃሚዎች የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ:
- ያሉ ኩኪዎችን ማጥፋት
- የተወሰኑ የኩኪዎች ምድብን መዝጋት/እንዳመጡ ማድረግ
- ኩኪዎች ከመከማቸታቸው በፊት የbrowser ማሳወቂያዎችን ማስተካከል
እባክዎን አንዳንድ የኩኪ አይነቶችን መከልከል /እንዳይሰሩ ማድረግ የድረ-ገጹ አሰራር ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር መሆኑን እና አንዳንድ ክፍሎቹ የሚፈለገውን ያህል እንዳሰሩ ሊያደርጋቸው እንደሚችል ያስተውሉ፡፡
የኩኪ አስተዳደርን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከስር ያለውን ይጎብኙ:
www.aboutcookies.org
4. አለም አቀፍ መረጃ ማስተላለፎች
አንዳንድ በትንተና፣ ማስታወቂያ ፣ ማርኬቲንግ፣ ሆስቲንግ፣ ደህንነት እና አፈጻጸም ማሻሻል ላይ ተሰማሩ ሶስተኛ ወገን አገልግሎት ሰጪዎች ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ውጭ ግላዊ መረጃዎችን ሊያቀነባብሩ ይችላሉ፡፡
ግላዊ መረጃዎች ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ውጭ በሚላኩበት ወቅት ለግላዊ መረጃ አስፈላጊውን ጥበቃ መደረጉን በሚያረጋግጥ መልኩ ተገቢ የሆኑ የጥበቃ ወይም ሕጋዊ የማስተላለፊያ ዘዴዎች መጠቀምን ጨምሮ መረጃ የማስተላለፍ ስራዎች የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፌድራል አዋጅ ህግን 45/2021 መሰረት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
GDPR ስራ ላይ በሚውልበት ወቅት ፤ አለም አቀፍ ማስተላለፎች በGDPR ምዕራፍ V መሰረት መካሄድ የሚገባቸው ሲሆን አስፈላጊ ሲሆንም ተገቢው ከለላ ሊደረግላቸው ይችላል፡፡
5. በዚህ የኩኪ ፖሊሲ ላይ የሚደረግ ለውጥ
መጨረሻ የተሻሻለበት ጊዜ: 9/4/2026 እ.ኤ.አ